Перейти к содержимому

ፈረንጆች ያደኑት የAI ሳይንቲስት|| ለምን 4.1 ሚሊዬን ዶላር invest አደረጉበት? ||Manyazewal Eshetu Podcast EP213||ሀያሌ

Manyazewal Eshetu

0:00 / 0:00

ፈረንጆች ያደኑት የAI ሳይንቲስት|| ለምን 4.1 ሚሊዬን ዶላር invest አደረጉበት? ||Manyazewal Eshetu Podcast EP213||ሀያሌ

85 367 просмотров · 1 месяц назад
Manyazewal Eshetu
699 тыс. подписчиков
85 367 просмотров · 1 месяц назад
በ MIT የ 4.1 ሚሊዮን ዶላር ሙሉ ስኮላርሺፕ በማሸነፍ በኤአይ (Artificial Intelligence) ዘርፍ አዲስ ታሪክ እየሰራ ከሚገኘው ወጣት ኢትዮጵያዊ የ AI ሳይንቲስት ጋር ያደረግነው ጥልቅ ውይይት! በዚህ አነጋጋሪ እና አስተማሪ ቆይታችን ስለ ኤአይ (AI) የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂው መልካም እና አደገኛ ጎኖች፣ እንዲሁም ሳይንቲስቶች እራሳቸው የፈጠሩትን የ AI አሰራር በሚገባ አለመራዳታቸው ስለሚያስከትለው አደጋ በሰፊው ተወያይተናል። በተጨማሪም ኤአይ እና ሃይማኖትን በተመለከተ የሚደረጉ ጥናቶችን እና ቴክኖሎጂው ዓለምን እንዴት ሊያናውጣት እንደሆነ በዝርዝር ዳሰናል። በውይይቱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች: ⁠#ArtificialIntelligence⁠ ⁠#EthiopianGenius⁠ ⁠#MIT⁠ ⁠#EthiopianPodcast⁠ ⁠#Technology⁠ ⁠#AIEthics⁠ ⁠#FutureTechnology