Перейти к содержимому

የሽንኩርት ተአምር ተመልከቱ | በ 3 ቀን ውስጥ (3ቱ አደገኛ ስህተቶች)

Doctor Dawit

0:00 / 0:00

የሽንኩርት ተአምር ተመልከቱ | በ 3 ቀን ውስጥ (3ቱ አደገኛ ስህተቶች)

6 858 просмотров · 1 дн. назад
Doctor Dawit
50,7 тыс. подписчиков
6 858 просмотров · 1 дн. назад
ብዙዎች ወፍራም እና ረጅም ፀጉር ያላቸው ሰዎች ውድ የውበት ሳሎን ስለሄዱ ይመስላቸዋል፣ ነገር ግን እውነታው ከዚህ በተለየ ቀላል እና ሳይንሳዊ ነው። ዛሬ የረገፈን ፀጉር፣ መሳሳትን እና የፀጉር ወደ ኋላ መሸሽን በአጭር ጊዜ የሚፈታ፣ ብዙ ሰው የማይጠረጥረውን አንድ ተፈጥሯዊ ሚስጥር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ሽንኩርት በውስጡ የያዘውን "ካታሌዝ" (Catalase) እና ሰልፈር (Sulfur) ተጠቅመን የራስ ቅላችን ላይ እንደ "ዝገት" የተጠራቀመውን ቆሻሻ እንዴት እንደምናጸዳ እና የፀጉር ስሮችን እንዴት እንደምናነቃቃ በሳይንሳዊ መንገድ አሳይቻለሁ። ነገር ግን ተጠንቀቁ! እነዚህን 3 አደገኛ ስህተቶች እንዳትሰሩ ትክክለኛውን የ "Double Boiler" አዘገጃጀት እና የትኛውን ዘይት መጠቀም እንዳለባችሁ በዝርዝር ተመልክተናል። መጨረሻ ላይ ደግሞ የሽንኩርቱን ሽታ ሙሉ በሙሉ የሚያጠፋውን ልዩ የቫይታሚን ማለቅለቂያ ውሃ አሰራር አሳይቻለሁ። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ!