Перейти к содержимому

የጋራ ታሪክ፣ የተሳሰረ የወደፊት ዕጣ ፈንታ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬንያ ጀግኖች (ማሹጃዓ) ቀን ውሎ | PM Abiy Ahmed

EBC

0:00 / 0:00

የጋራ ታሪክ፣ የተሳሰረ የወደፊት ዕጣ ፈንታ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬንያ ጀግኖች (ማሹጃዓ) ቀን ውሎ | PM Abiy Ahmed

10 127 просмотров · 4 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
10 127 просмотров · 4 ч назад
በኬንያ ኤልዶሬት ከተማ በተከበረው የማሹጃዓ (የጀግኖች) ቀን ብሔራዊ በዓል ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ለሀገራቸው ነፃነትና ሉዓላዊነት ታላቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ የአፍሪካ ጀግኖች ያላቸውን የላቀ ክብር ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የኬንያ የጀግንነትና የመስዋዕትነት ታሪክ ከኢትዮጵያውያን ታላቅ የዓድዋ ድል ጋር በእጅጉ እንደሚመሳሰልና ነፃነት በመስዋዕትነት የተረጋገጠ የጋራ እሴት መሆኑን አስገንዝበዋል። #PMAbiyAhmed #Kenya #Eldoret #MashujaaDay #Ethiopia #Kenya #Medemer #AdwaSpirit #EBC#ebc #etv #ebcdotstream #news