እንዴት የኢትዮጵያ ዲግሪ ወደ አሜሪካ እና ካናዳ Equivalent ማሰራት እንችላለን? How to get Credential with #WES
Muja Mercury
0:00 / 0:00
እንዴት የኢትዮጵያ ዲግሪ ወደ አሜሪካ እና ካናዳ Equivalent ማሰራት እንችላለን? How to get Credential with #WES
866 просмотров · 4 месяца назад
Muja Mercury
59,4 тыс. подписчиков
866 просмотров · 4 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ዲግሪን እንዴት በ WES (World Education Services) በኩል ወደ አሜሪካ ወይም ካናዳ ትምህርት ደረጃ ማስቀየር (Evaluate) እንደምታደርጉ ደረጃ በደረጃ እናያለን። ለትምህርትም ሆነ ለስራ ወደ አሜሪካ ለምትመጡ ይህ ሂደት በጣም አስፈላጊ ነው።
In this video, I break down the complete WES evaluation process for Ethiopian graduates. If you want to use your Ethiopian degree for jobs or further education in the USA/Canada, this step-by-step guide is for you!
🔍 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች (What's in this video):
እንዴት የ WES አካውንት መክፈት ይቻላል? (How to create a WES account)
ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ከሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ትራንስክሪፕት እንዴት ይላካል? (Sending transcripts from Ethiopia)
የክፍያ ሂደቶች እና የሚያስፈልጉ ወጪዎች (Fees and payment methods)
Document Requirement for Ethiopia
የእኔ የግል ተሞክሮ እና ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች (My personal tips)
📌 Useful Links:
WES Official Website: https://www.wes.org
Check your degree equivalency: https://www.wes.org/tools/
🔔 Subscribe for more tips on moving to the USA, education, and career advice for Ethiopians!
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!
#WES #Ethiopia #USAEducation #DegreeEquivalency #WolloUniversity #EthiopianStudents #Scholarship #MovingToUSA #Habesha