አላፈርኩም | ዳጊ ጥላሁን | Dagi Tilahun | Alaferkum | Cover Song
Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns
0:00 / 0:00
አላፈርኩም | ዳጊ ጥላሁን | Dagi Tilahun | Alaferkum | Cover Song
3 099 просмотров · 10 дней назад
Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns
3 099 просмотров · 10 дней назад
አላፈርኩም | Alaferkum | ዳጊ ጥላሁን | Dagi Dagmawi | Cover Song
አላፈርኩም
ነፍሴ በ እንተ ተስፋ ያላት
ልቤም ሁሌ ደስ የሚላት
እፎይ ያልኩት ሁሉን ትቼ
በአንተ ብርታት ተመክቼ
ነፍሴ በእንተ ተስፋ ያላት
ልቤም ሁሌ ደስ የሚላት
እፎይ ያልኩት ሁሉን ትቼ
በአንተ ብርታት ተመክቼ
ተመክቼ ነዋ
ተመክቼ
በአንተ ብርታት ጌታ ተመክቼ
ተመክቼ ነዋ
ተመክቼ
በአንተ ብርታት ጌታ ተመክቼ
በእሱ ተማምኖ
ከእሱ ጠብቆ
ማን ነው ያፈረ
ጌታ ጌታ ጌታን ብሎ
በእሱ ተማምኖ
ከእሱ ጠብቆ
ማን ነው ያፈረ
ጌታ ጌታ ጌታን ብሎ
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አልጎደለኝ
አንዳች እንኳን
ማን ያፈረ
ጠርቶ ጌታ
የልብ አምላክ
እግዚአብሔር
ሞላው ቤቴን
በእሱ ክብር
አልጎደለኝ
አንዳች እንኳን
ማን ያፈረ
ጠርቶ ጌታ
የልብ አምላክ
እግዚአብሔር
ሞላው ቤቴን
በእሱ ክብር
በእሱ ክብር ጌታ በእሱ ክብር
ሞላው ቤቴን ቤቴን እግዚአብሔር
በእሱ ክብር ጌታ በእሱ ክብር
ሞላው ቤቴን ቤቴን እግዚአብሔር
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም
ሁሉም ነገር
ለበጎ ነው
ክፉም ደጉም
የሚያልፍ ነው
የጸናው ግን
የአንተ ስም
ከፍ ያደርጋል
አይጥልንም
ሁሉም ነገር
ለበጎ ነው
ክፉም ደጉም
የሚያልፍ ነው
የጸናው ግን
የአንተ ስም
ከፍ ያደርጋል
አይጥልንም
አይጥለኝም ጌታ
አይጥለኝም
ከፍ ያደርጋል ጌታ
የአንተ ስም
አይጥለኝም ጌታ
አይጥለኝም
ከፍ ያደርጋል ጌታ
የአንተ ስም
በእሱ ተማምኖ
ከእሱ ጠብቆ
ማን ነው ያፈረ
ጌታ ጌታ ጌታን ብሎ
በእሱ ተማምኖ
ከእሱ ጠብቆ
ማን ነው ያፈረ
ጌታ ጌታ ጌታን ብሎ
አላፈርኩም
አንተን ጠብቄ
አላፈርኩም (አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
አንተን ጠብቄ(አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
አንተን ጠብቄ(አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
አንተን ጠብቄ(አላፈርኩም)
አላፈርኩም(አላፈርኩም)
#dagi #ዳጊ #አላፈርኩም #alaferkum
#መዝሙር #mezmur #protestant_mezmur #old_mezmur #gospel_song #90'smezmur
Ethiopian Gospel Songs
Amharic Gospel
Protestant Mezmur
Ethiopian Worship
Amharic Mezmur
Ethiopian Christian Music
መዝሙር
የፕሮቴስታንት መዝሙር
የአማርኛ መዝሙር