Перейти к содержимому

ሙስሊሞች የሚጠብቋት ቅሌንሳ ማርያም || የንጉስ ላሊበላን የዘር ሃረግ መነሻ አየኹት#Hayk #Lalibela # Ethiopia

የኢትዮጵያ መልክ - Appearance Of Ethiopia

0:00 / 0:00

ሙስሊሞች የሚጠብቋት ቅሌንሳ ማርያም || የንጉስ ላሊበላን የዘር ሃረግ መነሻ አየኹት#Hayk #Lalibela # Ethiopia

57 просмотров · 4 дня назад
የኢትዮጵያ መልክ - Appearance Of Ethiopia
196 подписчиков
57 просмотров · 4 дня назад
የዛጉዬ ስረዎ መንግስት መነሻ ሆነችው ደብረ ኅሪት ቅሌንሳ ማርያም ቤተክርስቲያን የተመሰረተችው በ855 ዓ.ም በአፄ ድልነአድ ባለቤት በንግስት ኅሪት ሲሆን ንጉሱ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያንን ሲሰሩ ንግስቲቱ ደግሞ ከመናገሻው በስተምዕራብ በኩል በአማካይ 7 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘውን ቤተክርስቲያን በእመቤታችን ስም በአማረና በተዋበ ሁኔታ አሰርተው ካበቁ በኋላ በጳጳሱ በአቡነ ሰላማ ተባርኮና ተቀድሶ ቦታዋን በንግስቲቷ ስም ደብረ ኅሪት ብለው ሰየሟት፡፡ #ethiopia #apperance #travel #travelvlog #lalibela #hayk #dessie #museum #school