Перейти к содержимому

🔴 አስተካክለህ ያዘኝ🔴 ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ🔴ASTEKAKLEH YAZEGN🔴ZEMARIT TENAYE ASEFA🔴TRACK 03

Zemarit Tenaye Asefa и ещё 2

0:00 / 0:00

🔴 አስተካክለህ ያዘኝ🔴 ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ🔴ASTEKAKLEH YAZEGN🔴ZEMARIT TENAYE ASEFA🔴TRACK 03

5 272 просмотра · 4 мес. назад
Zemarit Tenaye Asefa и ещё 2
5 272 просмотра · 4 мес. назад
#EthiopianOrthodox #orthodoxmezmur #mezmur #ethiopianmezmur #orthodoxtewahedo አስተካክለህ ያዘኝ ለብ ያለ ልብ ይዤ ፣ ስቅበዘበዝ ፊትህ እንደምን አልፈጀኝ ፣ ዝም አለኝ እሳትህ ለማንም የለውም ፣ ጽንፍ የሌለው ምሕረት ይቅር በለኝ ጌታ ፣ ይብዛልኝ ቸርነት ። *** ከኃጢአት ገንዘብ ላይ ፣ አሥራት እየሰጠሁ እንደምን ከቤትህ ፣ በቸርነት ወጣሁ ሰርቄ እያመጣሁ ፣ ብጓደድብህም አንተ ግን ታጋሽ ነህ ፣ ከቶ አልቀሰፍከኝም። *** አስተካክለህ ያዘኝ ፣ መሐሪው አባቴ ካላንተ ባዶ ነው ፣ በሙሉ ሕይወቴ *** ከኃጢአተኛ ጋራ ፣ ካመንዝራ መንደር ማን መጥቶ ይውላል ፣ ፈሪሳዊ ሰፈር አንተ አትጸየፍም ፣ ማዕድ ትቆርሳለህ የኃጢአትን መዓዛ ፣ ቀርበህ ታርቃለህ። *** ብሉ ብለህ ሰጥተህ ፣ ሥጋና ደምህን እኔ ሚያስጨንቀኝ ፣ የሚጎድል ሳህን ብኩን ሆኜ ቀረሁ ፣ ቁም ነገር የሌለው አባ ድረስና ፣ ልጅህን አስጥለው። *** እንደ መላእክቱ ፣ አንተ ፊት መቆምን አድለኸኝ ሳለ ፣ ፍም ዙፋን መሳምን እኔ አንቀላፋለሁ ፣ ዓለም ወስዳኛለች ፈጥነህ ና ቀስቅሰኝ ፣ ነፍሴ ሰልችታለች። *** ጨለማና ብርሀን ፣ ውስጤ ተቀላቅሎ እኔስ ግራ ገባኝ ፣ በሙሉ ጎዶሎ አንዴ እየጨለምኩኝ ፣ አንዴም እየበራሁ ዘመኔን ከሰርኩኝ ፣ በደል እየሠራሁ ። ግጥም ሲሎንዲስ ዜማ ዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው