Перейти к содержимому

ለንግግር የሚያስፈልጓችሁ መሰረታዊ የትዕዛዝ ቃላት ካወቃችሁ ከዚህ በኋላ አትቸገሩም! 💯🇸🇦🇦🇪🇶🇦

Tejitu Tube ጠጂቱ

0:00 / 0:00

ለንግግር የሚያስፈልጓችሁ መሰረታዊ የትዕዛዝ ቃላት ካወቃችሁ ከዚህ በኋላ አትቸገሩም! 💯🇸🇦🇦🇪🇶🇦

3 419 просмотров · 1 месяц назад
Tejitu Tube ጠጂቱ
2,19 тыс. подписчиков
3 419 просмотров · 1 месяц назад
በየዕለቱ የምንጠቀማቸው 50 ወሳኝ የትዕዛዝ ቃላት በአረብኛ! በዚህ ቪዲዮ በቤት ውስጥና በዕለት ተዕለት ውይይት በጣም የሚያስፈልጉ 50 የትዕዛዝ ቃላትን በምሳሌዎች እና በግልጽ ማብራሪያ ይዤላችሁ መጥቻለሁ! በቪዲዮው ከተካተቱት ዋና ዋና ቃላት መካከል፦ • «እረፍ / እርፊ» (إرتاح / إرتاحي) • «ስማ / ስሚ» (إسمع / إسمعي) • «ክፈት / ክፈቺ» (إفتح / إفتحي) ... እና ሌሎችንም የመሄድ፣ የመምጣት፣ የመጠበቅና የመዝጋት ትዕዛዞች በስፋት ተተንትነዋል። 🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረጉን አትርሱ፤ ለተጨማሪ የቋንቋ ትምህርቶች Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ! #አረብኛ_ቋንቋ_መማር #የአረብኛ_ቃላት #አረብኛ_በአማርኛ #Arabic_for_Beginners #Amharic #Arabic #learnarabic #ethiopia #habesha #saudiarabia #tejitutube#የአረብኛ_ትእዛዞች #ArabicCommands #dubai #uae #qatar #kuwait #አረብሀገር