Перейти к содержимому

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ChatGPT ሲጠቀም የሚሰራቸው 5 ከባባድ ስህተቶች

Mohammed Abdu

0:00 / 0:00

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ChatGPT ሲጠቀም የሚሰራቸው 5 ከባባድ ስህተቶች

1 080 просмотров · 4 мес. назад
Mohammed Abdu
676 подписчиков
1 080 просмотров · 4 мес. назад
Are you using ChatGPT the wrong way? 90% የሚሆነው ሰው ChatGPTን ልክ እንደ ተራ Google Search ነው የሚጠቀመው። በዚህ ቪዲዮ, how to avoid common AI mistakes እና እንዴት ChatGPTን ወደ እርስዎ የግል ፕሮፌሽናል አማካሪ (Personal Assistant) መቀየር እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ እናያለን! 🎯 What you will learn in this video: ❌ No Context & Persona: ለምን መረጃዎችን አሳጥሮ እንደሚሰጠን። 🔄 One-Shot Prompting: በአንድ ጥያቄ ብቻ ረክቶ መቆም ያለበት ጉዳት። ⚠️ Fact-Checking: AI የሚሰጠንን መረጃዎች በጭፍን ማመን ማቆም። ✍️ The Human Touch: How to add your own voice to AI content (No more robotic copy-paste!). Stop using AI like a beginner! ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ፣ your workflow እና ዲጂታል ክህሎታችሁን በአስር እጥፍ (10x) አሳድጉ። Don't forget to LIKE, SHARE, and SUBSCRIBE ለበለጠ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እና የኦንላይን ቢዝነስ ቪዲዮዎች! 👇 #ChatGPT #AI #DigitalSkills #Ethiopia #TechTips #ContentCreation #OnlineBusiness