እውቀት ሕይወትን ከጥፋት ይታደጋል! | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ
Beza International Church
0:00 / 0:00
እውቀት ሕይወትን ከጥፋት ይታደጋል! | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ
3 903 просмотра · 1 день назад
Beza International Church
13,7 тыс. подписчиков
3 903 просмотра · 1 день назад
የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ አማራጭ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ሕይወታችን መሠረት ነው።
“ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል። ዕውቀትን ስለ ናቃችሁ፣ እኔም ካህናት እንዳትሆኑ ናቅኋችሁ፤ የአምላካችሁን ሕግ ስለ ረሳችሁ፣ እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ።”
— ሆሴዕ 4:6
በዚህ ትምህርት ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ስለ እውነተኛ ነቢያት ሚና፣ ቃሉን ለተተኪው ትውልድ ስለማስተላለፍ፣ ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ስለመስጠት፣ ቅድሚያ ሰጥቶ ስለማጥናት እንዲሁም ስለ ዮሐንስ ራእይ መግቢያ ትምህርት ያስተምራሉ።
“ዘመኑ ቀርቧል፤ እንግዲህ ይህን የትንቢት ቃል የሚያነብብ፣ የሚሰሙትና የተጻፈውንም የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።”
— ራእይ 1:3
በሚቀጥሉት 10–12 ሳምንታት፣ በየሐሙስ ማታ ከፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር መላውን የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ በጥልቀት እንማር።
📅 ከመስከረም 21 ጀምሮ
🕕 ከምሽቱ 12:00–1:30
📍 ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
ለሳምንታዊ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፤ ይህንንም መልዕክት ለሌሎች እንዲደርስ Like, Share ማድረግዎን አይርሱ!
/ @bezainternationalministries
#ብሩክላምቢሶ #የእግዚአብሔርቃል #መጽሐፍቅዱስ #ክርስትና #የዮሐንስራእይ #ራእይ #ቤተክርስቲያን #ትንቢት #ነቢያት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ProfessorBirukLambisso #BibleTeaching #BookOfRevelation #Revelation #AddisAbaba #Ethiopia