ሚስቱ ከወንድ ጋር ሆቴል አልጋ ይዛ ስትገባ እጅ ከፍንጅ ያዛት ትዳሩ ሊፈርስ ከጫፍ ደረሰ ከዛ...
Beስት Movies
0:00 / 0:00
ሚስቱ ከወንድ ጋር ሆቴል አልጋ ይዛ ስትገባ እጅ ከፍንጅ ያዛት ትዳሩ ሊፈርስ ከጫፍ ደረሰ ከዛ...
6 590 просмотров · 8 мес. назад
Beስት Movies
14,1 тыс. подписчиков
6 590 просмотров · 8 мес. назад
Title - Listen to Love 2016
አንድ ቀን በአጋጣሚ በሚስቱ ስልክ የተላከው ሜሴጅ ሚስቱን እንዲጠራጠር አደረገው፣ ከራሱ ጋር ብዙ እየታገለ ቢከረምም የፈራው አልቀረም ሚስቱን ከሌላ ወንድ ጋር ሆቴል ውስጥ Room ይዘው ሲገቡ እጅ ከፍንጅ ያዛቸው ከዚያም በንዴት አድናለሁ ያለውን ትዳር ሊፈረስ ከጫፍ ሲደርስ ትዳሩን እንደገና ለማዳን የሚደረገውን ትግል የሚያሳይ እጅግ ማራኪ፣ ልብ አንጠልጣይ እና አዝናኝ ምርጥ Listen to Love የተሰኘ የኮሪያ ፊልም ሙሉውን በአማርኛ #best #movie #amharicmovies #bestmovies
Title - Big Brother
Best movies recap ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለእናንተ
የTiktok ፔጃችንን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@ethiosafesecurity?...
የቴሌግራም ፔጃችን እነሆ
https://t.me/bestmovieset
ፔጃችንን ስብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን ይመልከቱ ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለእናንተ Best Movies Recap ይመቻችሁ