Перейти к содержимому

መጋረጃው በምድረ በዳ መንፈሳዊ ትረካ

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

0:00 / 0:00

መጋረጃው በምድረ በዳ መንፈሳዊ ትረካ

876 просмотров · 6 мес. назад
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
125 тыс. подписчиков
876 просмотров · 6 мес. назад
ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር በታላላቅ ነጎድጓዶች ሳይሆን፣ እኛ በምንንቃቸውና "ዝምተኞች" ናቸው በምንላቸው ትናንሽ ነገሮች ውስጥ ይናገረናል:: በአህያይቱ ላይ የደረሰው ግርፋት በለዓምን ከሞት አድኖታል። አንዳንዴ በሕይወታችን የሚደርሱብን "ግርፋቶች"ና "መገፋቶች" ከፊት ለፊታችን ካለው ትልቅ የጥፋት ሰይፍ ሊያድኑን የመጡ መሆናቸውን ማወቅ አለብን። በለዓም በጥቅም ታውሮ ባይሆን ኖሮ፣ አህያይቱ አትገረፍም ነበር። የሰው ልጅ ስስት በዙሪያው ባሉ ንጹሐን ፍጥረታት ላይ መከራን እንደሚያመጣ ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል።