ሥርዓተ ቅዳሴ - መላከገነት ገዛኸኝ ክርስቶስ - Sirate Kidase
St. Mary of Zion
0:00 / 0:00
ሥርዓተ ቅዳሴ - መላከገነት ገዛኸኝ ክርስቶስ - Sirate Kidase
8 401 просмотр · 5 лет назад
St. Mary of Zion
4,02 тыс. подписчиков
8 401 просмотр · 5 лет назад
ቅዳሴ ማለት ምስጋና ሲሆን እግዚአብሄር አምላክ በሰውም በመለአክትም የሚመሰገንበትነው። ቅዱስ ቁርባን የሚለወጥበት ጸሎተ ቅዳሴ ይባላል።ምክንያቱም የዚህ ጸሎት አብዛኛውክፍል ምስጋና ነውና። ከዚህም የተነሳ የጸሎቱም መጽሀፍ መጽሀፈ ቅዳሴ ተብሎ ይጠራል። መጽሀፈ ቅዳሴውም በሶስት ቋሚ ክፍል ይከፈላል።
ይኸውም፣ አንደኛ -ይ.ካ (ይበል ካህን) የሚል ሲሆን ካህኑ የሚጸልየውንና የሚዘምረውን ክፍል ይመለከታል።
ሁለተኛ- ይ.ህ (ይበል ህዝብ) የሚል ሲሆን ህዝቡ እንደመላእክት የምስጋናው ተሳታፊመሆኑን የሚያስረዳ ነው።
ሶስተኛ- ይ.ዲ ( ይበል ዲያቆን) የሚለው ሲሆን ዲያቆኑ የሚያነበውንና የሚዘምረውንበተለይም የሚያስተላልፈውን ትእዛዝ ይመለከታል።
ይህም በመሆኑ ክርስቲያኑ ህዝብ የእድሜ የጾታ የማእረግና የእውቀት ደረጃ ገደብ ሳይኖርበት ሁሉም በየክፍሉ እግዚአብሄርን የማመስገን ግዴታ እንዳለበት ያስገነዝባል።
መላከገነት ገዛኸኝ
ይህ ጸሎተ ቅዳሴ በዚህ መልክ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ የጸሎተ ቅዳሴው ተሳታፊ እንዲሆን በማሰብ ነው። በተለይም የመላከገነት ገዛኽኝ ጣእመ ዜማና ድምጽ የማረካቸው ከቀዳማዊ ኀይለሥላሴ ዘመን ጀምሮ፣በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ በእስራአኤል አገር፣ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ የሚኖሩ ብዙ ምእመናን የእምነታችን ቅርስ ነውና ሙሉውን በሳቸው ድምጽ ለትምህርትና ጥናት፣ ለሚመጣውም ትውልድ እንዲሆን ይዘጋጅልን ብለው ብዙ ጊዜ በተለያየ ቦታ ጥያቄ ስላቀረቡ በዚህ መልክ በ1992 (1999) ዓ.ም ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
መላከገነት ለአለፈው ሰላሳ ዓመት በላይ በውጪ አገር እምነታችን እንዲጠነክርና ለልጆቻችንም እንዲቆይ ስላደረጉት ጥረት እናመሰግናቸዋለን። ለሳቸውም ድጋፍ ለሆኑ የኒውዮርክ ጽዮን ቅድስት ማርያም ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን እናመሰግናለን።
አማን አየለ / ሕሊና ይገዙ
Kidase means to praise and to give thanks to God by the people and the angels. The process of changing the bread and wine to the Holy Eucharist (The Communion) is called Sirate Kidase (Liturgy). The book of prayer that directs the service is called the Metsafe Kidase.
The Metsafe Kidase is written in three parts:
First: “Let the priest say:” The priest is instructed on how to pray and chant.
Second: “Let the people say:” The people must participate in giving thanks like the angels.
Third: “Let the deacon say:” The deacon is told what to say, read, chant and order the people to say.
All Christians without regard to age, gender, status, education level, must give thanks to God equally.
Melakegenet Gezaghen
This Sirate Kidase (Liturgy) was recorded and prepared in this fashion so all of the Christian faithful may participate in the giving of thanks through the Kidase.
Those who have marveled at and enjoyed the special voice of Melakegenet Gezaghen, from the time of His Imperial Majesty Haile Selassie during Kidase services in Kidist Selassie Cathedral to those who witnessed his gifts in Israel, New York City, and Washington D.C., requested a full recording of the Kidase in his voice as a teaching tool and memorial to our faith for future generations. Therefore, this recording was made in 1999 to honor those requests.
We thank Melakegenet for working diligently for over 30 years to keep our faith alive and strong for us and our children.
We also thank the members of the New York St. Mary of Zion Ethiopian Orthodox Tewahedo Church for their support of Melakegenet for all of these years.
Aman Ayele / Hilina Yigezu
If you can please donate to NY St. Mary of Zion at the below link:
StMaryofZion.org
Please also feel free to use this content for learning and practice directly from YouTube without downloading.
The full recording can be purchased on Apple iTunes, Amazon Music, and CDbaby. Thank you!