Перейти к содержимому

የበስመላ በተጅዊድ አቀራር ትንተና/ተጅዊድ

MERKEZEL IRSHAD መርከዘል ኢርሻድ

0:00 / 0:00

የበስመላ በተጅዊድ አቀራር ትንተና/ተጅዊድ

179 просмотров · 2 года назад
MERKEZEL IRSHAD መርከዘል ኢርሻድ
165 подписчиков
179 просмотров · 2 года назад
አምልኮቱን በኢኽላስ ወይም የአላህን ፊት ፈልጎ መፈጸም አለበት* አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡- وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ ۚ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት) ድንጋጌ ነው፡፡