Перейти к содержимому

ሱሪ አቆራረጥ በቀላሉ | Easy Pant Cutting

habte design_ሃብቴ ድዛይን

0:00 / 0:00

ሱሪ አቆራረጥ በቀላሉ | Easy Pant Cutting

5 129 просмотров · 2 мес. назад
habte design_ሃብቴ ድዛይን
899 подписчиков
5 129 просмотров · 2 мес. назад
ሱሪ አቆራረጥ በቀላሉ | Easy Trouser Cutting Tutorial በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሱሪ አቆራረጥን በቀላል እና ግልፅ መንገድ እንማራለን። የሚያስፈልጉ መለኪያዎችን፣ ፓተርን ማውጣትን እና ጨርቅ ላይ በትክክል መቁረጥን እንመለከታለን። ይህ ትምህርት ለጀማሪዎችም ሆነ የልብስ ስፌት ክህሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሰዎች ይጠቅማል። በዚህ ቻናል የተለያዩ የልብስ አቆራረጥ፣ ፓተርን እና ስፌት ትምህርቶችን ያገኛሉ። 👍 Like ያድርጉ 🔔 Subscribe ያድርጉ አዳዲስ የስፌት ትምህርቶችን ለማግኘት #TrouserCutting #SewingTutorial #PatternMaking #ሱሪአቆራረጥ #ልብስስፌት