Перейти к содержимому

የተማሪ ፍቅር - አዲስ የኢትዮጵያ ድራማ ሙሉ ክፍል | Yetemari Fikir - New Ethiopian Drama 2026 (Haile Production)

Haile tube

0:00 / 0:00

የተማሪ ፍቅር - አዲስ የኢትዮጵያ ድራማ ሙሉ ክፍል | Yetemari Fikir - New Ethiopian Drama 2026 (Haile Production)

106 912 просмотров · 5 месяцев назад
Haile tube
6,62 тыс. подписчиков
106 912 просмотров · 5 месяцев назад
እንኳን ወደ Haile Production ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! ዛሬ "የተማሪ ፍቅር" የተሰኘውን አዲስ፣ አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ ሙሉ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። በትምህርት ቤት ህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ አዝናኝ እና አስገራሚ ክስተቶችን በዚህ ድራማ ታገኛላችሁ። እስከ መጨረሻው አይታችሁ ፈታ እንድትሉበት ጋበዝናችሁ! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ አትዘንጉ። እንዲሁም ሀሳብ አስተያየታችሁን ኮመንት (Comment) ላይ ፃፉልን። ​🔔 አዳዲስ እና አዝናኝ ድራማዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ​ስለተመለከታችሁን ከልብ እናመሰግናለን! 🙏​#HaileProduction ​#የተማሪፍቅር ​#EthiopianDrama ​#አዲስድራማ ​#YetemariFikir ​#Habesha