Перейти к содержимому

ከፈተና በፊት ይህን ካደረግክ ውጤትህ ይሻሻላል

Girum Academy

0:00 / 0:00

ከፈተና በፊት ይህን ካደረግክ ውጤትህ ይሻሻላል

77 879 просмотров · 8 месяцев назад
Girum Academy
4 тыс. подписчиков
77 879 просмотров · 8 месяцев назад
ለፈተና መዘጋጀት ብዙ ተማሪዎችን የሚያስጨንቅ ጉዳይ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ 👉 ለፈተና እንዴት መዘጋጀት እንደሚገባ 👉 የትምህርት ሰዓት እንዴት ማዘጋጀትና 👉 የፈተና ፍርሃትን እንዴት መቆጣጠር 👉 በአጭር ጊዜ ውጤታማ የንባብ ቴክኒኮች በቀላልና ተግባራዊ መንገድ እንመለከታለን። ይህ ቪዲዮ ለ Grade 9__12 እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው። 📚 ተማሪ ከሆንክ እና በፈተና ላይ ውጤት ማሻሻል ከፈለግክ፣ ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻ ተመልከት። 👍 Like 💬 Comment 🔔 Subscribe በማድረግ ተጨማሪ የትምህርት ምክሮችን አትርፍ። #simplestudyethiopia