Перейти к содержимому

ዮጋ ብዙ ቁጭ ብለን ለምንውል ሰዎች/ For the Spine 😍😅 Beginners Backbend

Ticy Fitness

0:00 / 0:00

ዮጋ ብዙ ቁጭ ብለን ለምንውል ሰዎች/ For the Spine 😍😅 Beginners Backbend

1 255 просмотров · 4 года назад
Ticy Fitness
2,83 тыс. подписчиков
1 255 просмотров · 4 года назад
ዮጋ ብዙ ቁጭ ብለን ለምንውል ሰዎች / 10 Mins Yoga #ticy_yoga #habesha #habeshafitness #stayactive #homeworkout #fullbodyworkout #yoga #yinyoga #ዮጋ #ዮጋበአማርኛ #ዮጋበሀገርኛ ይህ የሰውነት እንቅስቃሴ በማንኛውም የእድሜ ክልል እና ጥንካሬ ላይ ላለ ሰው የሚሆን ነው። በተለይ በስራ ምክንያት ብዙ ቁጭ ብለን ለምንውል ሰዎች የጀርባ አጥንታችንን ለማንቀሳቀስና አቋማችንን ለማስተካከል ይረዳናል። ከዚህ በተጨማሪም የሰውነታችንን የደምና የአየር ዝውውር ያሻሽላል። የሰውነታችንን ፍሌክስብሊቲ ይጨምራል። ማንኛውንም የሰውነት እንቅስቃሴ ከማድረግዎ በፊት ዶክተርዎን ያማክሩ። እባካችሁ ሰብስክራይብ ቻናሎቼን Instagram @ticy_yoga Facebook @ticy_yoga Contact: tirsitgy@gmail.com