ታላቅ የጀግንነት ታሪክ ፣ አስደናቂው የአቡነ ጴጥሮስ ሰመአትነት ሲታወስ (የአቡነ ጴጥሮስ አኒሜሽን ፊልም)
ሳርማ | sarma
0:00 / 0:00
ታላቅ የጀግንነት ታሪክ ፣ አስደናቂው የአቡነ ጴጥሮስ ሰመአትነት ሲታወስ (የአቡነ ጴጥሮስ አኒሜሽን ፊልም)
5 872 просмотра · 3 недели назад
ሳርማ | sarma
11,2 тыс. подписчиков
5 872 просмотра · 3 недели назад
በተመልካች አስተያየት በድጋሚ የተሰራ ስለሆነ እይታ እንዲኖረው ላይክ እና ሼር በማድረግ አግዙን ። አቡነ ጴጥሮስ በሰላሌ ፍቼ አካባቢ የተወለዱ ፣ ኋላም በሃገራችን ታሪክ የመጀመሪያ ከሆኑት ኢትዮጵያዊ ጳጳሳት መሃል ቀዳማዊ ናቸው ። ጣልያን በግፍ ኢትዮጵያን በወረረችበት ጊዜ ፣ አብዛኛዎቹ ሰዎች አገዛዙን ሲቀበሉ ፣ እሳቸው ግን ላመኑበት ሃቅ እስከሞት ድረስ ታግለዋል ። የሳቸውም ታሪክ ሃገር ወዳድ ለሆኑ ሰዎች ሁሉ ተምሳሌት ነው ። በዚህ ቪድዮ አጠር አርገን ታሪካቸውን ለማየት በሚመች ምልኩ ለመግለጽ ሞክረናል ።
ቪድዮ እስፖንሰር በማድረግ ያገዘን ፒን ትሬዲንግ የደህንነት ካሜራዎች ጋር የተያያዙ ስራዎችን ይሰራል ፣ ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለህንጻዎችም ሆነ ድርጅቶች ማመከርም ሆነ ገጠማ ከፈለጋችሁ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ ፣ 0985666699/0911624966 ።
---ኮሜንት ላይክ እና ሼር በማድረግ ቫይራል እንዲወጣ አግዙን ---
== ቪድዮዎችን እስፕንሰር ማድረግ እምትፈልጉ ሰዎች ደሞ በቲክቶክ እና ኢንስታግራም አካውንቶቻችን ያናግሩን ==
ብር እናባዛላችሁ
00:00 ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን
00:52 መግቢያ
01:49 እስፖንሰር
02:36 ክፍል 1 ፡ የአቡነ ጴጥሮስ ውልደት እና እድገት
04:18ጣሊያን ኢትዮጵያ ወረራ
08:00 ክፍል 2 ፡ የአቡነ ጴጥሮስ ግድያ
Epidemic Sound
Gardens in the Rain - Franz Gordon
Made for More - Francis Wells
Fate's Symphony - Dream Cave
Me Time (Instrumental Version) - Zorro
Echoes of You - Anna Landstrom
The Lonely Traveler - Franz Gordon
Seekers and Finders - Experia
Labyrinth - Lennon Hutton
#fintech #ebstv #seyfufantahun #ocklock trading #hallo taxi #EthiopianNews #ናዝራዊትአበራ #ኢትዮጵያ #ሰበርዜና #FetaDaily #DonkeyTube #SeifuOnEBS #seyfushow #seyfufantahun #habesha #ethiopiannews #ሰበርዜና #ebs #abiy_ahmed #doctorabiyahemed #primeministerabiy
#ethiopia #ethiopiannews #ethiofern #sarma #አብይ #አብይ #አብይ_አህመድ #ጠቅላይ ሚኒስቴር #ሰኔ16 #መስቀል #መስቀል አደባባይ #ኢትዮጵያ #ኢቢኤስ #ኢትዮ360 #fetadaily #ዘሀበሻ #መዝናኛ #AbiyAhmed #Ethiopia #Sene16 #ፎሬክስ #ፎሬክስ ትሬዲንግ #forex @GezahegnTeresa #forextrading #forextrader #forexsignals #የኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ሰበርዜና #fintech #fetadaily