የካይሮ ሴራ፡ የሻዕቢያና የሕወኃት አገልጋይነት፣ የቀይ ባሕርና የዓባይ ጂኦ-ፖለቲካ | Cairo | Shaebia | TPLF | Abay and Red Sea |
EBC
0:00 / 0:00
የካይሮ ሴራ፡ የሻዕቢያና የሕወኃት አገልጋይነት፣ የቀይ ባሕርና የዓባይ ጂኦ-ፖለቲካ | Cairo | Shaebia | TPLF | Abay and Red Sea |
8 737 просмотров · 3 ч назад
EBC
2,19 млн подписчиков
8 737 просмотров · 3 ч назад
ኢትዮጵያ በዓባይ ምንጭነቷና በቀይ ባሕር ስትራቴጂካዊ አቅራቢያነቷ ምክንያት ለዘመናት የታሪካዊ ጠላቶቿ የሴራ ኢላማ ሆና ቆይታለች። የቀጥታ ወታደራዊ ወረራ ሽንፈታቸውን ተከትሎ ካይሮ፣ የሻዕቢያንና የቆሞ ቀሩን የሕወኃት ቡድን አገልጋይነት በመጠቀም በውክልና ጦርነት ሀገራችንን ለማዳከም አሁንም ጥረት እያደረገች ይገኛል። ይሁንና የሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር፣ ተቋማዊ ጥንካሬን መገንባትና የሉዓላዊነት ጥያቄን በፅናት ማስከበር የጀመረችው ኢትዮጵያ የሴራ መዋቅሮችን በሙሉ በመበጣጠስ በቀጣናው አዲስ የከፍታና የስልጣኔ ምዕራፍ እየጻፈች ነው።
#CairoConspiracy #NationalSovereignty #AbayRiver #RedSeaAccess #HornOfAfrica #EthiopiaRising #EBC