ሀገሬን ተዉልኝ!
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
0:00 / 0:00
ሀገሬን ተዉልኝ!
3 823 просмотра · 3 недели назад
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
96,9 тыс. подписчиков
3 823 просмотра · 3 недели назад
ሀገሬን ተዉልኝ!
💥💥💥💥💥
1) "የአንዱ የበላይነት ያለበት ሀገር ዘላቂ አይሆንም።"
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
2) "እኛ መጅሊስ፣መስጊድ፣ሰለፊ፣ሱፊ፣እንትና፣ እንትና ስልን ኢትዮጵያ በዓይናችን ስር ዳግም በአዲስ መልኩ እየተሠራች ነው!"
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦
3) "ኢትዮጵያ ዉስጥ ሃይማኖታዊ መንግስት መኖር የለበትም ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥያቄ ያቀረበው ሙስሊሙ ነው።"
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
4) "ሙስሊሞች ለብቻችን የምንኖርበት ሀገር እንፍጠር ብንል አንችል።ክርስቲያኖችም አይችሉም።"
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
5) "በጋራ የምንኖርበት የቃልኪደቀን መሠረት ያስፈልገናል።""
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶
6) "ለሌሎች በመትረፍ ደረጃ ላይ ካልደረስን ሀገሪቷን ወደ ኋላ ከሚጎትቱት ነን።"
⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕
7) "እስልምና ወይ ሃይማኖት ሲባል ጆሯችን ቀጥ ይላል።"
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
8) "የመርከቧ ጉዳይ ካልተመለከተን አደጋ ዉስጥ ነን።"
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥