Перейти к содержимому

መጽሐፍ ቅዱስን የምታነብበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የሚቀይር 4 መንገዶች! (ከጀማሪ እስከ Advanced) How to study bible

Evangelist Eyu

0:00 / 0:00

መጽሐፍ ቅዱስን የምታነብበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የሚቀይር 4 መንገዶች! (ከጀማሪ እስከ Advanced) How to study bible

38 085 просмотров · 4 дня назад
Evangelist Eyu
70,1 тыс. подписчиков
38 085 просмотров · 4 дня назад
📖 የመንፈሳዊ ሕይወትዎን አቅጣጫ የሚቀይር ነፃ የስልጠና ጥሪ! 🔗 ለመመዝገብ   https://forms.gle/uAQFfN7hgBD8Jn8c6 መጽሐፍ ቅዱስን ያነባሉ ነገር ግን በጥልቀት ለመረዳት እና ለሕይወትዎ ለማስገባት ተቸግረዋል? በዚህ ልዩ የ30 ደቂቃ የስልጠና ቪዲዮ ውስጥ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ (Advanced) ደረጃ በስርዓት እና በጥልቀት ለማናት የሚያስችሉ 4 መዋቅራዊ የአጠናን ዘዴዎችን (S.O.A.P, A.P.P.L.E, 3 Cs, H.E.A.R) በዝርዝር እና በምሳሌ እናያለን! ይህ ስልጠና የመጽሐፍ ቅዱስን ጥልቅ እውነት በትክክል በመረዳት ሕይወትዎን እና መንፈሳዊ ጉዞዎን ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ነው። 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚያገኙት፡- 0:00 - መግለጫ እና የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን መሠረት 2:49 - የ S.O.A.P. ዘዴ (ለዕለታዊ ሕይወት እና ለጀማሪዎች) 9:11 - የ A.P.P.L.E. ዘዴ (የጥልቀት እና የትግበራ መዋቅር) 14:10 - የ 3ቱ C ዘዴ (Context, Cross-Reference, Christ - Advanced Exegesis) 19:57 - የ H.E.A.R. ዘዴ (ማስታወሻ ለመያዝ እና ለማስተማር) በቪዲዮው የተደሰታችሁበትን እና የተማራችሁበትን ክፍል አስተያየት (Comment) ላይ አጋሩን! ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። 🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎች ቻናሉን Subscribe ያድርጉ! #የመጽሐፍቅዱስአጠናን #መጽሐፍቅዱስ #BibleStudy #AmharicBibleStudy #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የክርስቲያንትምህርት #ስልጠና #የአጠናንዘዴ