በጌቴ ሴማኒ በአታክልቱ ቦታ ምርጥ የበገና መዝሙር Orthodox Begena Mezmur - Be Gethsemane
ማዕዶት መዝሙር
0:00 / 0:00
በጌቴ ሴማኒ በአታክልቱ ቦታ ምርጥ የበገና መዝሙር Orthodox Begena Mezmur - Be Gethsemane
17 846 просмотров · 4 г. назад
ማዕዶት መዝሙር
2,49 тыс. подписчиков
17 846 просмотров · 4 г. назад
በጌቴ ሴማኒ በአታክልቱ ቦታ ምርጥ የበገና መዝሙር Orthodox Begena Mezmur - Be
በጌቴ ሴማኒ
በጌቴ ሴማኒ በአትክልቱ ቦታ
ለእኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገለታ
አዳምና ሔዋን ባጠፉት ጥፋት
ለእኛም ነበረብን የዘለዓለም ሞት
ድንግል አልቻለችም ዕንባዋን ልትገታ
እያየች በመስቀል ልጇ ሲንገላታ
መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ
ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ
በአምላክነቱ ሳይፈርድባቸው
እንዲህ ሲል ጸለየ አባት ሆይ ማራቸው
ተጠማሁ(፫) ሲላቸው
ሆምጣጤ አመጡለት በሰፍነጉ ሞልተው
በረቂቅ ጥበቡ ሁሉን የፈጠረ
በሰዎች ተገርፎ ሞቶ ተቀበረ