ቆንጆ ሴት ወይስ ጥሩ ባህሪ ያላት ሴት? | ትዳርንና ቤትን የሚያጸናው እውነተኛው የሴትነት ውበትና ስብዕና
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
0:00 / 0:00
ቆንጆ ሴት ወይስ ጥሩ ባህሪ ያላት ሴት? | ትዳርንና ቤትን የሚያጸናው እውነተኛው የሴትነት ውበትና ስብዕና
987 просмотров · 5 часов назад
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
104 тыс. подписчиков
987 просмотров · 5 часов назад
እግዚአብሔር ሰውን ሁሉ በራሱ አርአያና ምሳሌ ስለፈጠረ ሁሉም ሰው ቆንጆ ነው። ነገር ግን በሰውኛ አይን የምንሰጠው መልክና ውበት ከአምስትና ስድስት ዓመት በላይ አይዘልቅም። ወንድ ልጅን ሳቢ የሚያደርገው ፊት ያለው ብቻ ሳይሆን ጥሩ ልብና ባህሪ ያለው ነው።
በዚህ አስተማሪ እና ህይወት ቀያሪ ቪዲዮ ውስጥ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• ጥሩ ፊት ካላት ሴት ይልቅ ጥሩ ልብና ባህሪ ያላት ሴት ለምን ትበልጣለች?
• በመልካቸው ብቻ ተመክተው የኖሩ ሴቶች ከጊዜ በኋላ የሚያጋጥማቸው የህይወትና የሰላም ማጣት ችግር።
• ወንዶች በትዳር ውስጥ የሚፈልጉት ውበትን ወይስ ታጋሽና አስተዋይ ስብዕናን?
• የሴት ልጅ መልካም ባህሪ በልጆች እድገት፣ በቤት ሰላምና በትዳር ጽናት ላይ ያለው ታላቅ ተፅዕኖ።
• "መልክሽን ለመስራት እንደምትጨነቂው ሁሉ ባህሪሽንና ስብዕናሽን ለመስራት ተጨነቂ!"
📌 ስለ ትዳርና ህይወት በቂ እውቀት ለማግኘት፣ የካውንስሊንግ (Counseling) አገልግሎት ለመውሰድ እንዲሁም "200 ችግር 200 መፍትሔ" እና "የትዳር ሐኪም" መጻሕፍትን ለማዘዝ፦
📞 ስልክ፦ 0970704050
ቪዲዮውን ተመልክተው ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረጎን አይርሱ! ሐሳብ አስተያየትዎንም በኮሜንት ይጻፉልን።
#ትዳርእናህይወት #የሴቶችባህሪ #የፍቅርህይወት #የትዳርምክር #ስብዕና #የሴትነትውበት #AmharicPodcast #MarriageCounseling #HabeshaRelationship #EthiopianPodcast