Перейти к содержимому

በይሉኝታ እየኖራችሁ መሆኑን የሚያሳዩ 7 ምልክቶች እና መፍትሔው | People Pleasing & Fear of Judgment

Grow with Betty🌺

0:00 / 0:00

በይሉኝታ እየኖራችሁ መሆኑን የሚያሳዩ 7 ምልክቶች እና መፍትሔው | People Pleasing & Fear of Judgment

9 272 просмотра · 3 недели назад
Grow with Betty🌺
21,1 тыс. подписчиков
9 272 просмотра · 3 недели назад
የህይወታችሁን ውሳኔ ማን እየወሰነው ነው? "ሰዎች ምን ይሉኛል?" ብላችሁ ስንት ህልሞችን አቁማችኋል? ስንት ውሳኔዎችን አዘግይታችኋል? ስንት ጊዜ የራሳችሁን ፍላጎት ትታችሁ የሰዎችን ግምት መርጣችኋል? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ይሉኝታ እንዴት የህይወታችንን ውሳኔ እንደሚቆጣጠር፣ ራስን መሆን በእውነት ምን ማለት እንደሆነ፣ እና የግል እድገት ከራስን ማወቅ እንዴት እንደሚጀምር በጥልቀት እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ፦ ✔️ የሌሎችን ድምጽ ከራሳችሁ ድምጽ እንዴት እንደምትለዩ ✔️ ይሉኝታን እንዴት እንደምታሸንፉ ✔️ ራስን መሆን እና ራስን ማወቅ ለምን አስፈላጊ እንደሆኑ ✔️ የህይወት ውሳኔ እንዴት እንደምትወስኑ ✔️ የስሜት ነፃነትን እና የውስጥ ጥንካሬን እንዴት እንደምትገነቡ 💬 እናንተስ ምን ታስባላችሁ? "ሰዎች ምን ይሉኛል?" ብላችሁ እስካሁን ያዘገያችሁት ውሳኔ ምንድን ነው? በኮመንት አጋሩን። #ይሉኝታ #ራስንመሆን #ራስንማወቅ #የግልእድገት #የህይወትውሳኔ #SelfAwareness #PersonalDevelopment #AmharicMotivation #GrowWithBetty #Ethiopia 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ፡ ጠቃሚ ቪዲዮዎች እንዳያመልጧችሁ ቻናሉን Subscribe አድርጉ፣ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ።    / @growwithbetty   በግል ለማማከር እና ስልጠና ለመውሰድ Telegram : @growwithhbetty or @betelehemwodajo Email : betelehemwodajo@gmail.com Follow us on 👇 Telegram : https://t.me/bettywodajo19 TikTok : https://www.tiktok.com/@bettywodajo19... Instagram : https://www.instagram.com/bettywodajo... Facebook : https://www.facebook.com/share/14ZWbd... #ethiopia #habesha #betelhemwodajo #inspiration #motivation #success #personalgrowth #confidence #growth #growwithbetty #የንግግርፍርሃት #PublicSpeaking #SelfImprovement #AmharicMotivation #PersonalDevelopment #የራስመተማመን