3ቱ ኪዳን አንድ ላይ | ግዕዝ፣ ዕዝል እና አራራይ ዜማ | ደብረ ዓባይ | Ge'ez, Ezil & Araray Kidan | Complete & In Order
ወንበር / WENBER
0:00 / 0:00
3ቱ ኪዳን አንድ ላይ | ግዕዝ፣ ዕዝል እና አራራይ ዜማ | ደብረ ዓባይ | Ge'ez, Ezil & Araray Kidan | Complete & In Order
473 просмотра · 3 недели назад
ወንበር / WENBER
221 подписчик
473 просмотра · 3 недели назад
ይህ ቪዲዮ 3ቱን የኪዳን ዜማዎች፣ ማለትም
📖 1. ግዕዝ ኪዳን
📖 2. ዕዝል ኪዳን
📖 3. አራራይ ኪዳን ይዞ በቅደም ተከተላቸው በደብረ ዓባይ ጣዕመ ዜማ የተዘጋጀ ነው።
እያንዳንዱን ኪዳን ለየብቻው ለመማርና ለመቀጸል ከፈለጉ፣ እያንዳንዱ ክፍል ለየብቻው ተዘጋጅቶ የሚገኝ ሲሆን እነዚያንም ቪዲዮዎች ቻበናሉ ውስጥ በመግባት መጠቀም ይችላሉ።
🙏 Subscribe በማድረግ የወንበር ቤተሰብ ይሁኑ።
📲 ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች የዜማ ወዳጆች ያጋሩ (Share)።
3 Kidan — Ge'ez, Ezil & Araray | Complete
This video presents the three Kidan Zema together:
📖 1. Ge'ez Kidan
📖 2. Ezil Kidan
📖 3. Araray Kidan
This complete recording is prepared for listening to all three Kidans together
For those who would like to learn each Kidan individually and their part, each section is also available separately.
🙏 Subscribe and become part of the WENBER family.
📲 Please Share this video with others who may benefit from it.
#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኪዳን #ግዕዝ #ዕዝል #አራራይ #ማኅሌት #wereb #ወረብ #ጉባኤ #ደብረዓባይ #ዲያቆን #Seatat #SeatatZema #GeEzKidan #EzilKidan #ArarayKidan #EthiopianOrthodox #OrthodoxZema