12 ሰዓት ሙሉ ስልኬን ሳልጠቀም ቆየሁ! 😳📵 | FITSUM+
FITSUM+
0:00 / 0:00
12 ሰዓት ሙሉ ስልኬን ሳልጠቀም ቆየሁ! 😳📵 | FITSUM+
147 просмотров · 3 нед. назад
FITSUM+
16 подписчиков
147 просмотров · 3 нед. назад
ስልኬን ሳልጠቀም 12 ሰዓት ሙሉ መቆየት እችላለሁ? 📵😳
በዚህ ቪዲዮ ለ12 ሰዓታት ስልኬን ሳልነካ ለመቆየት ሞክሬያለሁ። መጀመሪያ ቀላል ይመስል ነበር… ግን ጊዜው እየሄደ ሲሄድ ምን እንደተፈጠረ በቪዲዮው ተመልከቱ! 😂
እስከ መጨረሻው ተመልከቱና እናንተም ይህን Challenge መሞከር ትችላላችሁ ወይ? በComment ንገሩኝ!
👍 ቪዲዮውን Like አድርጉ
💬 አስተያየታችሁን Comment አድርጉ
🔔 FITSUM+ን Subscribe አድርጉ — MORE THAN ENTERTAINMENT!
#FITSUMPLUS #NoPhoneChallenge #12HoursChallenge #EthiopianYouTuber #Challenge#AmharicChallenge