በ96 ሰዓታት ውስጥ የማጥቃቱ ዝግጅት! ትእዛዝ ብቻ የሚጠብቀው የአሜሪካ ጦር! ሂዝቦላህ ያደረገው ከባድ የጥቃት ዝግጅት! | US – Iran war!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
በ96 ሰዓታት ውስጥ የማጥቃቱ ዝግጅት! ትእዛዝ ብቻ የሚጠብቀው የአሜሪካ ጦር! ሂዝቦላህ ያደረገው ከባድ የጥቃት ዝግጅት! | US – Iran war!
4 208 просмотров · 13 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
4 208 просмотров · 13 ч назад
በመካከለኛው ምስራቅ ዳግም የጦርነት ድባብ ባንዣበበት በዚህ ወቅት እንደ ኢራን ሁሉ ሂዝቦላም ከእስራኤል ጋር ሊኖር የሚችለውን ግጭት እንደገና ለመጀመር ላለፉት ሶስት ወራት ወታደራዊ አቅሙን በተለይ ፈንጂዎችን፣ ድሮኖችን እና የትዕዛዝ መዋቅሮችን ሲያደራጅ እና ሲያድስ መቆየቱን ሮይተርስ ዘግቧል። ቡድኑ ወታደራዊ አቅሙን ለማጠናከር ከኢራን በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር የተረከበ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደምም ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች ማቋቋሚያ የሚሆን በሚል ሰበብ ወደ 200 ሚሊዮን ዶላር ከኢራን ማግኘቱ ተዘግቧል። ቀደም ሲል በነበሩ ጦርነቶች ተዳክመው ወይም ፈራርሰዋል የተባሉትን የትዕዛዝ እና የቁጥጥር ስርዓቶችን እንደገና የማደስ ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው ተብሏል።
አሜሪካ ምናልባትm በኢራን አቅራብያ የሚገኘው ጦሯ ከፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ ከተቀበለ በ96 ሰዓታት ውስጥ በኢራን ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር ሙሉ ዝግጅት ማድረጉን የሲኤንኤን ዘገባ አመልክቷል። የታቀደው ጥቃት ከዚህ ቀደም ይደረጉ ከነበሩትና በቶሎ ሊተኩ የሚችሉ የራዳር እና ሚሳይል ማስወንጨፊያዎች ላይ ከሚሰነዘሩ ውስን ጥቃቶች ያለፈ እና በጣም ሰፊ እንደሚሆን ተገልጿል። ጥቃቱን ለማስፈጸም የሚያስችል በቂ የአሜሪካ ጦር ኃይል እና ወታደራዊ አቅም በአካባቢው ቀድሞውኑ ተሰማርቶ እንደሚገኝ የጦር አዛዦች አረጋግጠዋል። ይህን ተከትሎም የተጠናከረው የሂዝቦላህ ዝግጅት በኢራን ላይ ጦርነት የሚከፈት ከሆነ እሱም በእስራኤል ላይ በአፋጣኝ ጥቃቶችን ለመጀመር ማቀዱ የሚያሳይ ነው ተብሏል በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!
At a time when the threat of war hangs over the Middle East once again, Reuters reported that, much like Iran, Hezbollah has spent the past three months reorganizing and restoring its military capabilities—specifically its explosives, drones, and command structures—to resume potential conflict with Israel. To strengthen its military capacity, the group has received tens of millions of dollars from Iran; previously, it was also reported to have obtained around $200 million from Iran under the pretext of relocating displaced families. It is said that efforts are underway to rebuild command and control systems that were previously thought to be weakened or destroyed in prior conflicts.
A CNN report indicated that U.S. forces positioned near Iran are fully prepared to launch a major military strike against Iran within 96 hours if they receive an order from President Donald Trump. The planned strike is described as far more extensive than previous limited attacks targeting radars and missile launchers that could be easily replaced. Military commanders confirmed that sufficient U.S. forces and military assets are already deployed in the region to execute the operation. Consequently, Hezbollah's intensified preparations are believed to signal its plan to launch immediate attacks against Israel if a war is declared on Iran. We will look into this in detail. Stay with us!
#GebeyaGlobal #GlobalNews #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalAnalysis #GlobalPolitics #MiddleEast #Iran #Hezbollah #Israel #USMilitary #DonaldTrump #Geopolitics #MiddleEastCrisis #ConflictNews #BreakingNews