የሞባይል ጥገና ለጀማሪ ከ ክፍል 7 - 11 | Mobile Repair Full Course Amharic
Seid Tech
0:00 / 0:00
የሞባይል ጥገና ለጀማሪ ከ ክፍል 7 - 11 | Mobile Repair Full Course Amharic
3 595 просмотров · 3 мес. назад
Seid Tech
13,7 тыс. подписчиков
3 595 просмотров · 3 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ የሞባይል ጥገና ስልጠና ለጀማሪዎች ከክፍል 7 እስከ 11 ያለውን ሙሉ ትምህርት እናያለን። ቪዲዮው የሞባይል የውስጥ ክፍሎችን መለየት፣ ጥገና እና አያያዝን በዝርዝር ያብራራል። ለጀማሪዎች እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ በመሆኑ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።
በዚህ ቪዲዮ የሚካተቱት፦
የሞባይል ዋና ዋና የውስጥ ክፍሎች (Internal Parts)
ክፍሎችን የመለየት እና የመፈተሽ ዘዴዎች
ለጥገና የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች አጠቃቀም
እና ሌሎችም ጠቃሚ ምክሮች!
ሰብስክራይብ በማድረግ የሁልጊዜ ተከታታይ ይሁኑ!