ሚስጥራዊ መረጃ አፈትልኮ ወጣ! | ከፓርቲው ጀርባ ያለው አደገኛ ሚስጥር | ኢህአፓ | Ethiopia
Andafta
0:00 / 0:00
ሚስጥራዊ መረጃ አፈትልኮ ወጣ! | ከፓርቲው ጀርባ ያለው አደገኛ ሚስጥር | ኢህአፓ | Ethiopia
3 058 просмотров · 2 ч назад
Andafta
1,2 млн подписчиков
3 058 просмотров · 2 ч назад
በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረው የኢህአፓ (EPRP) ፓርቲ ውስጥ ስለተፈጠሩ መዋቅራዊ እና አሰራራዊ ውዝግቦች ከፓርቲው አባላት እና አመራሮች ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ እናደርጋለን። አቶ ኤርሚያስ ካሳዬ፣ አቶ ፋሲል ጌታቸው እና አቶ ኤፍሬም ካሳ በሀዋሳው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ታይተዋል ስለሚሏቸው የአሰራር ግድፈቶች፣ ከፋይናንስ ግልጽነት ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እንዲሁም የፓርቲውን ህልውና በተመለከተ ያላቸውን ስጋት እና ጥያቄዎች ያቀርባሉ።
ማሳሰቢያ: በዝግጅቱ ላይ የተነሱት ሀሳቦች፣ ቅሬታዎች እና ክሶች የእንግዶቹን እይታ እና አቋም የሚወክሉ እንጂ የሚዲያችንን አቋም የሚያንፀባርቁ አይደሉም። በዚህ ዝግጅት ላይ ለተነሱት ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት ለሚፈልጉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የሚዲያችን በር ሁልጊዜም ክፍት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ሙሉ ውይይቱን እና የተነሱትን አበይት ጉዳዮች ለመረዳት ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ ይመልከቱ።
ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩን!
#ethiopia #ኢትዮጵያ #ethiopian_news #andafta #አንድአፍታ
የአንድአፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
YouTube - / andafta
Facebook - facebook.com/Andafta
Twitter - twitter.com/Andafta