Перейти к содержимому

የኢትዮጵያና ሩሲያ ወዳጅነት በወዳጅነት ፓርክ! ከሩሲያዊው ሙዚቀኛ አሌክሳንደር ቫቪሎቭ ጋር| | ቅዳሜ መዝናኛ

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያና ሩሲያ ወዳጅነት በወዳጅነት ፓርክ! ከሩሲያዊው ሙዚቀኛ አሌክሳንደር ቫቪሎቭ ጋር| | ቅዳሜ መዝናኛ

5 093 просмотра · 3 дн. назад
EBC Entertainment
607 тыс. подписчиков
5 093 просмотра · 3 дн. назад
የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ ከልቡ ካፈቀረው ሩሲያዊ እንግዳችን ሙዚቀኛ አሌክሳንደር ቫቪሎቭ (Alexander Vavilov) ጋር በወዳጅነት ፓርክ ውብ ስፍራ ያደረግነውን እጅግ ማራኪ እና ልዩ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በኢትዮጵያና ሩሲያ ያለውን የረጅም ጊዜ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ የተሳበበትን አጋጣሚ እና የጉዞ ገጠመኙን በሙዚቃ አጅቦ በሰፊው አጫውቶናል። #ወዳጅነትፓርክ #አሌክሳንደርቫቪሎቭ #ሩሲያ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያሩሲያ #የኢትዮጵያሙዚቃ #አዲስአበባ #Russia #Ethiopia #RussianMusic #EthioRussia #EthioRussiaDiplomacy #AlexanderVavilov #WodajenPark #EthiopianMusic #AddisAbaba #ViralInterview#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna