Перейти к содержимому

Part 5- የኤሌክትሪክ መቀየሪያ አይነቶች እና አጠቃቀማቸው | በኢንዱስትሪው ዓለም | How Industrial Switches are classified?

DS Engineering Pro

0:00 / 0:00

Part 5- የኤሌክትሪክ መቀየሪያ አይነቶች እና አጠቃቀማቸው | በኢንዱስትሪው ዓለም | How Industrial Switches are classified?

1 540 просмотров · 1 г. назад
DS Engineering Pro
5,17 тыс. подписчиков
1 540 просмотров · 1 г. назад
የኤሌክትሪክ መቀየሪያዎች/ማብሪያ ማጥፊያ (Electric Switches) በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥም ሆነ በትልልቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ስለ መቀየሪያዎች/ማብሪያ ማጥፊያ (Switches) ( መሰረታዊ ነገሮች ከማየታችንም በላይ፣ በኢንዱስትሪው ውስጥ በብዛት ስለሚገኙ የተለያዩ የመቀየሪያ አይነቶች (Switch Types) እንማራለን። • መግቢያ: መቀያየሪያ ምንድን ነው እና ለምን ወሳኝ ሆነ? • በእጅ የሚሰሩ መቀየሪያዎች (Hand operated Switches) ምንድን ናቸው? • በመካኒካል ሃይል የሚሰሩ መቀየሪያዎች (Mechanically Operated Switches) ምንድን ናቸው? • የሂደት መቀያየሪያዎች (Process Switches) ምንድን ናቸው? ይህ ቪዲዮ በኢንዱስትሪው ዓለም ፍላጎት ላላችሁ ወይም ስለ ኤሌክትሪክ/ስለኤሌክትሮመካኒካል ሲስተም የበለጠ ለመማር ለምትፈልጉ ሁሉ እጅግ ተስማሚ ነው። ይህን ቪድዮ ከተማራችሁበት፣ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ! እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ቪዲዮዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።