Перейти к содержимому

🛑ጎዳና ልወጣ ነው" ስላለኝ የማይታሰብ ፕራንክ አደረግኩት! 😱 | Miko Mikee vs Merhavi

Miko Mikee

0:00 / 0:00

🛑ጎዳና ልወጣ ነው" ስላለኝ የማይታሰብ ፕራንክ አደረግኩት! 😱 | Miko Mikee vs Merhavi

21 287 просмотров · 21 ч назад
Miko Mikee
740 тыс. подписчиков
21 287 просмотров · 21 ч назад
ሰላም ውድ የ Miko Mikee (ሚኮ ማይኪ) ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች! ከጥቂት መጥፋት በኋላ ለእናንተ አዲስና እጅግ የሚያስቅ የፕራንክ ቪዲዮ ይዤላችሁ ተመልሻለሁ! በዛሬው ቪዲዮችን ከትግራይ የመጣውን አዲሱን ወዳጃችን መርሃዊን (Merhavi) ሰርፕራይዝ እና ፕራንክ አድርገነዋል። መርሃዊ ከዚህ ቀደም በዋትሳፕ "ካላገዝከኝና ካልተባበርከኝ ጎዳና ልወጣ ነው" ብሎኝ ነበር። እኔም ይህንን ሀሳብ ወደ አዝናኝ የፕራንክ አይዲያ በመቀየር የኔን ቲሞች ልኬበት "ጎዳና ልንመርጥልህ ነው" ሲሉት የተፈጠረውን እጅግ የሚያስቅና የሚያደናግጥ ምላሽ በቪዲዮው ላይ ታዩታላችሁ! 😂🔥 ይህ ቪዲዮ ማዝናናት ብቻ ሳይሆን፣ መርሃዊ በዩቲዩብ ስራው ውጤታማና ታዋቂ እንዲሆን ለማገዝ የተሰራ ነው። እባካችሁ ሁላችሁም የእሱን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩት! 👇 የ መርሃዊ (Merhavi) ዩቲዩብ ቻናል ሊንክ፦    / @gezanatube-v5i   ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like, Share እና Subscribe በማድረግ አብራችሁን ሁኑ! #MikoMikee #MerhaviPrank #EthiopianPrank #MikoIsBack #AmharicPrank #EthiopianYoutubers