ቪዲዮ ከጫናችሁ በኋላ የግድ መስራት ያለባችሁ 10 ሚስጥራዊ ተግባራት
Nejashi Official
0:00 / 0:00
ቪዲዮ ከጫናችሁ በኋላ የግድ መስራት ያለባችሁ 10 ሚስጥራዊ ተግባራት
631 просмотр · 1 месяц назад
Nejashi Official
700 подписчиков
631 просмотр · 1 месяц назад
ወደ ዩቱብ ቪዲዮ መጫን ብቻውን ለቻናላችሁ ምንም ስኬት አያመጣም። ቪዲዮዎን Upload ካደረጋችሁ በኋላ የምትወስዱት እነዚህ 10 እርምጃዎች የቪዲዮውን እይታ፣ የViewer Engagement እና የChannel እድገት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቪዲዮዎን Upload ካደረጋችሁ በኋላ ማድረግ ያለብዎትን 10 አስፈላጊ ተግባሮች በዝርዝር እናቀርባለን። እነዚህን ምክሮች በመተግበር ቪዲዮዎ ብዙ ሰዎችን ጋር እንዲደርስ፣ የViewer Engagement እንዲጨምር እና ቻናላችሁ በተሻለ ሁኔታ እንዲያድግ ሊረዱዎት ይችላሉ።
የቪዲዮ ምዕራፍ
00:00 Intro
00:18 Turn on Subtitle and Auto caption
02:10 ተምኔላችሁን Verify ማድረግ
03:22 ቪዲዮዎቻችሁን እንዲታዩ እያደረገላችሁ መሆኑን መፈተሽ
03:56 Pin a Comment
04:40 ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማጋራት
05:49 Reply to Comments Quickly
06:33 አማካኝ የጠቅታ መጠን (CTR) መፈተሽ
07:15 የተመልካች የቆይታ ጊዜ መፈተሽና Ask Studio መጠቀም
12:43 አድሱን ቪዲዮ በነባሮቹ ቪዲዮዎች ማስተዋወቅ
14:04 Create a Community Post
14:38 Outro
Related Videos
• ቻናላችሁን በፍጥነት ለማሳደግና ብዙ ተመልካች ለማግኘት ይህንን አስ...
• 99% ዩቲዩበሮች የማያውቁት ዩቲዩብ ቻናል ማሳደጊያ ምርጥ ዘዴ | ...
• ታላላቅ ዩቱበሮች ቻናላቸውን Viral የሚያደርጉበት ሚስጥራዊ ሳይኮሎጂ
• ቪዲዮ የምትጭኑበት ትክክለኛውን ሰዓት መቼ ነው? Best Time t...
ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ፣ ተጨማሪ የYouTube እና Google AdSense ትምህርቶችን ለማግኘት Channelን Subscribe ማድረግን አይርሱ።
#YouTube #YouTubeTips #YouTubeGrowth #Amharic #Ethiopia #YouTubeAlgorithm #ContentCreator #YouTubeSEO #YouTubeTutorial #CreatorTips