Перейти к содержимому

✅ ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ - Tesfaye Gabisso | Lilly (Kalkidan) Tilahum - 2022

Azmuch - አዝማች

0:00 / 0:00

✅ ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ - Tesfaye Gabisso | Lilly (Kalkidan) Tilahum - 2022

54 855 просмотров · 4 года назад
Azmuch - አዝማች
22,9 тыс. подписчиков
54 855 просмотров · 4 года назад
Tesfaye Gabisso | Lilly (Kalkidan) Tilahum -------------------------------------------------------------------------- አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኛማ እግዚአብሔር እኩያ የለህ የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር ስጋዬን አልነጭም ፊቴን አልቧጭርም አምላኬን ለማግኘት ብዙ አልቸገርም እግዚአብሔር ሆይ ስለው አቤት የሚለኝ ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኛማ እግዚአብሔር እኩያ የለህ አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኔማ እግዚአብሔር እኩያ የለህ የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር ስጋዬን አልነጭም ፊቴን አልቧጭርም አምላኬን ለማግኘት ብዙ አልቸገርም እግዚአብሔር ሆይ ስለው አቤት የሚለኝ ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር አህዛብ ባያውቁህም የኔ ነፍስ ግን ታውቅሃለች የፍቅር ፊትህን በየዕለት ትናፍቃለች ያለአባትነትህ መኖር ከቶ አይሆንላት መሳይ አጭበርባሪ ሁሉ ካንተ አይነጥላትም ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ ስለማይነገር ስጦታህ ስለማይቆጠር ውለታህ በእውነት አንተ ታማኝ ነህ ዘለዓለም ይወደስ ይክበር ታላቅ ስምህ #azmuch #ethiopian #amharic mezmur #mezmur #newprotestantmezmur #protestant mezmur #mezmurtube #christiantube #Azmuchsongs #azmuchmezmur