Перейти к содержимому

ሃጫሉ ሲታወስ REACTION | Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video)

ZeArada ዘአራዳ

0:00 / 0:00

ሃጫሉ ሲታወስ REACTION | Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video)

11 144 просмотра · 5 лет назад
ZeArada ዘአራዳ
3,42 тыс. подписчиков
11 144 просмотра · 5 лет назад
በጥያቄያቹ መሰረት ለትውስታ እና ለምስጋና ያህል በሃጫሉ ሁንዴሳ ቪዲዮዎች እንዲህ ዋልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሰላም እንዴት ናችሁ? በ ቦሌም በ ባሌም እዚህ ቻናል ጋር የገባቹ የሃገራችን ልጆች። ይህ ቻናል የዘይት ዋጋ መጨመር ባማረራቸው ሶስት አብሮ አደጎች የተቋቋመ ከ ሕይወት ሩጫ የምናርፍበት ቤት ነው። እዚህ ቤት ዉስጥ በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች ፤ አስቂኝ የቲክቶክ ቀልዶች ፤እንዲሁም ወቅታዊ እና አነጋጋሪ ቪዲዮዎች ላይ እናወራነን ፤ ሙድ እንይዛለን፤ የግል ገጠመኞቻችን ላይ እንስቃለን እንማማራለን። ከእናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ መሆን መሆን ብቻ ነው። አርሂቡ.... Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) Ethiopia music oromo music africa music #newethiopianmusic #neworomomusic #ethiopianreaction