Перейти к содержимому

ከመዳም ጋር አለመግባባት ቀረ❗️✅🇸🇦 | የመፀዳጃ ቤት፣ የልብስ ማጠቢያና የግቢ ቃላት እና ትዕዛዞች

የመዳም ቅመሞች

0:00 / 0:00

ከመዳም ጋር አለመግባባት ቀረ❗️✅🇸🇦 | የመፀዳጃ ቤት፣ የልብስ ማጠቢያና የግቢ ቃላት እና ትዕዛዞች

731 просмотр · 2 дн. назад
የመዳም ቅመሞች
1,08 тыс. подписчиков
731 просмотр · 2 дн. назад
🇸🇦 ሳውዲ አረብኛን በቀላሉ መማር ትፈልጋላችሁ? በዚህ ትምህርት በሳውዲ አረብኛ ከመፀዳጃ ቤት፣ ከልብስ ማጠቢያና ከግቢ ጽዳት ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ቃላትን፣ ትዕዛዞችንና ዕለታዊ ሐረጎችን በአማርኛ እንማራለን ። አንዳንድ ጥያቄዎችንም አካትቻለው ደስ የሚል ቆይታ ይኖረናል 📚 በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው፦ ✅ የመፀዳጃ ቤት እቃዎችና የጽዳት ቃላት ✅ የልብስ ማጠቢያ ቃላትና ጠቃሚ ትዕዛዞች ✅ የግቢና የውጭ ቦታ ቃላት ✅ እቃዎችን ስለማጽዳትና ስለማስቀመጥ የሚያገለግሉ ሐረጎች ✅ ከመዳሞች ጋር በዕለት ተዕለት ሥራ የሚያስፈልጉ የሳውዲ አረብኛ አገላለጾች ይህ ትምህርት ሳውዲ አረብኛን ከዜሮ ለምትማሩና በየቀኑ በሚያጋጥሟችሁ ሁኔታዎች በቀላሉ መነጋገር ለምትፈልጉ ሰዎች ተዘጋጅቷል። 🌷 የመዳም ቅመሞች — ሳውዲ አረብኛን ከአማርኛ ጋር በቀላሉ እንማር! 👍 ትምህርቱ ከጠቀማችሁ Like አድርጉ። 📩 ሌሎችም እንዲማሩ አጋሩት። 🔔 ለተጨማሪ የሳውዲ አረብኛ ትምህርቶች Subscribe አድርጉ። #ሳውዲአረብኛ #የአረብኛትምህርት #የመዳምቅመሞች #LearnSaudiArabic #SaudiArabic#arabiclanguage #arabic