የመዳምን ትዕዛዝ መረዳት ከፈለጋችሁ እነዚህን 60 ቃላቶች የግድ ማወቅ አለባችሁ#አረበኛለጀማሪዎች#አረበኛ #የመዳምቅመሞች
የመዳም ቅመሞች
0:00 / 0:00
የመዳምን ትዕዛዝ መረዳት ከፈለጋችሁ እነዚህን 60 ቃላቶች የግድ ማወቅ አለባችሁ#አረበኛለጀማሪዎች#አረበኛ #የመዳምቅመሞች
34 523 просмотра · 3 нед. назад
የመዳም ቅመሞች
1,08 тыс. подписчиков
34 523 просмотра · 3 нед. назад
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ በየ እለቱ ከአሰሪዎቻችንጋ የምንጠቀማቸውን ትዕዛዛዊና አስፈላጊ የምላቸውን ቃላቶች አቅርቤላችኋለው እኝደምትጠቀሙበት አልጠራጠርም ቪዲዮውን እስከመጨረሼው መከታተልና ማስታወሻ መያዝ አትርሱ ማስታወሻ ካልያዛቹ ደግሞ ቪዲዮውን ደጋግማቹ በማየት ለመሸምደድ ሞክሩ ቪዲዮው ከተመቻቹ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለው❤🥰
#አረብኛ #አረብሀገር #አረበኛበቀላሉ#አረበኛበአማርኛ#የመዳምቅመሞች
#learnarabic#arabicforbignners#speakarabic#arabiclanguageacademy#arabic