የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3 | የ7ቱ ቤተ-ክርስቲያናት ግምገማ — ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ
Beza International Church
0:00 / 0:00
የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3 | የ7ቱ ቤተ-ክርስቲያናት ግምገማ — ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ
1 555 просмотров · 22 ч назад
Beza International Church
14,3 тыс. подписчиков
1 555 просмотров · 22 ч назад
በዚህ ቪዲዮ ፕሮፌሰር ብሩክ የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ምዕራፍ 1ን አጠናቀው ወደ ምዕራፍ 2 በመግባት በኤፌሶንና በሰምርኔስ ቤተክርስቲያናት ግምገማ ላይ ያተኩራሉ። የ7ቱ ቤተ-ክርስቲያናት ግምገማ በአምስት ዋና ዋና መስፈርቶች ቀርቧል።
አምስቱ የቤተክርስቲያናት ግምገማ መስፈርቶች:-
• የመልካም ሥራ እውቅና
• የተግሳጽ ምክንያት
• የንስሐ ጥሪ
• የፍርድ ማስጠንቀቂያ
• ለአሸናፊው የተሰጠ ተስፋ
የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች:-
• ራዕይ 1፥20
• ራዕይ 2፥1-10
• ኤፌሶን 4፥7–11
• ኤፌሶን 3፥1–13
• ያዕቆብ 3፥1
• ዕብራውያን 13፥17–18
• ኤፌሶን 1፥10
• የሐዋርያት ሥራ 20፥17–18
በዚህ ትምህርት ስለ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ ስለ ኃላፊነታቸውና በእግዚአብሔር ፊት ስላላቸው ቦታ እና ቤተክርስቲያንም ለመሪዎቿ በትጋት መጸለይ እንዳለባት ተናግረዋል። በእግዚአብሔር ፊት ፍቅር ወሳኝ መለኪያ እንደሆነና በአገልግሎት ምክንያት የመጀመሪያ ፍቅራችንን እንዳንተው መጠንቀቅ እንደሚገባን ተምረናል። የእግዚአብሔር ዓላማም በኤፌሶን 1፥10 እንደተገለጸው፣ በሰማይና በምድር ያሉትን ሁሉ በክርስቶስ መጠቅለል መሆኑን አስገንዝበዋል።
🎥 ሙሉ መልእክቱን ይመልከቱ፤ ከዚህ ጠቃሚ ትምህርት ምንም አያምልጥዎ!
-------------------
በየሐሙስ ማታ ከፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር የዮሐንስ ራዕይን መጽሐፍ በጥልቀት እንማር።
🕕 ከምሽቱ 12:00–1:30
📍 ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
ለሳምንታዊ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፤ ይህንንም መልዕክት ለሌሎች እንዲደርስ Like, Share ማድረግዎን አይርሱ!
/ @bezainternationalministries
-------------------
📍አድራሻ / Location
ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ፣ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ፣ ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ፊት ለፊት፣ አንበሳ ጋራዥ አቅራቢያ፣ ኔክሰስ ሆቴል ጀርባ ይገኛል።
Beza International Church is located in Addis Ababa on the main road from Bole to Megenagna, right opposite the Ethiopian Standards Institute, near the Anbessa Garage, behind Nexus Hotel.
#ብሩክላምቢሶ #የእግዚአብሔርቃል #ቤተክርስቲያን #መንፈስቅዱስ #መጽሐፍቅዱስ #አዲስኪዳን #የዮሐንስራእይ #ራእይ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ProfessorBirukLambisso #BibleTeaching #BookOfRevelation #Revelation #AddisAbaba #Ethiopia #BezaInternationalChurch