Перейти к содержимому

ስንክሳር ዘመስከረም 16 | የቅዱስ መቃብር ቅዳሴ ቤት እና የንግስት እሌኒ ድንቅ ታሪክ

መዝገበ አበው

0:00 / 0:00

ስንክሳር ዘመስከረም 16 | የቅዱስ መቃብር ቅዳሴ ቤት እና የንግስት እሌኒ ድንቅ ታሪክ

245 просмотров · 13 дней назад
መዝገበ አበው
497 подписчиков
245 просмотров · 13 дней назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዛሬው የዕለት ስንክሳር (መስከረም 16) የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መቃብር የተገኘበትንና ክብርት ንግስት እሌኒ በጎልጎታ ላይ ያሰራችው ታላቁ የትንሳኤ (ቅዱስ መቃብር) ቤተክርስቲያን የባረከበትና የተቀደሰበትን እለት ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ታሪኮች በሰፊው ያገኛሉ፡- ንግስት እሌኒ ወደ ኢየሩሳሌም ያደረገችው ታሪካዊ ጉዞ ኪራኮስ በተባለው አረጋዊ መሪነት የጌታችን መስቀልና መቃብር በዕጣን ጢስ የተገለጠበት ድንቅ ታሪክ የዕለቱ ሌሎች ቅዱሳን አባቶች (አባ አጋቶን) ገድልና ታሪክ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። ለሌሎች ክርስቲያኖችም ይደርስ ዘንድ Like፣ Share እና Subscribe ማድረጉን አይርሱ። የቅዱሳኑ ጸሎትና ምልጃ በሁላችን ላይ ይደርብን! 📌 Hashtags (#): #ስንክሳር #መስከረም16 #ንግስትእሌኒ #የመስቀልበዓል #የክርስቶስመቃብር #የቅዱስመቃብርቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox #Sinkisar #Meskerem16