አሌክሳ አማዞን ስፒከር amazon alexa speaker review in Amharic
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
0:00 / 0:00
አሌክሳ አማዞን ስፒከር amazon alexa speaker review in Amharic
344 просмотра · 6 л. назад
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
718 подписчиков
344 просмотра · 6 л. назад
https://amzn.to/2CMP9a5
በቤትዎ ውስጥ Wi-Fi network. ካለ የምስራች ልንገሮት
በቀላሉ የቤትዎን ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና መብራቶቾን በድምፅዎ ብቻ በማዘዝ መገልገል ይፈልጋሉ?
ልጆችዎን ለማስጠናት አጋዥ ረዳት ይፈልጋሉ?
ምግብም ሆነ የቱንምም አይነት እቃ : ታክሲ ቢሆን ቤትዎ ቁጭ ብለው በድምፅዎ ብቻ ማዘዝ እንደሚችልሉስ ያውቃሉ?
በበኩሌ መብራት ለማብራትና ለማጥፉት:ቴሌቪዥን ለመክፈትና መዝጋት : ድምፅ መጨመር መቀነስ: የሴኩሪቲ ካሜራ ለመቆጣጠር: ህፆናት ለማስተኛት መዝሙር በማስዘመር: ልጆችን ለማስተማር: በድምፅ ስልክ ለመደወል .... እየተጠቀምኩበት ነው :: ትወዱታላችሁ ሞክሩት!!
https://amzn.to/2CMP9a5