Перейти к содержимому

ለደም አይነት ኦ የማይፈቀዱ የአትክልት አይነቶች/Eat right stay healthy/ethiopian food

Ethio Family Tube

0:00 / 0:00

ለደም አይነት ኦ የማይፈቀዱ የአትክልት አይነቶች/Eat right stay healthy/ethiopian food

69 127 просмотров · 5 лет назад
Ethio Family Tube
285 тыс. подписчиков
69 127 просмотров · 5 лет назад
የደም አይነታችንን አውቀን መመገብ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት ፡፡ ለደም አይነታችን የማይስማሙትን የምግብ አይነቶች ካወቅን ሁል ግዜ የተስተካከለ አቃም እና ጤና ይኖረናል ፡፤ በዘሬው ቪዲዮ ላይ የቀረቡት አትክልቶች ለደም አይነት ኦ የማይስማሙ ናችው ፡፡ ስለሆነም ከምግብ ሜኑ መወገድ አለበት በነገው እለት ደግሞ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አትክልቶችን እንዴት መመግብ እንዳለብን ይዤ እቀርባለሁ ጥያቄና የተለየ ማብራርያ ከፈለጉ ግን ሁልግዜም እርሶን ለማገልገል ዝግጁ ስለሆንኩኝ መደውል ይችላሉ ፡፡ ምን አልባት በስራ እና ተያያዥ ምክንያቶች ስልክ ባልመልስ በዋትስአፕ መልእክት ያስቀምጡልኝ እዳውላለሁ +393511234301