Перейти к содержимому

ሰበር ዜና! "አሜሪካ ለንግግሩ አልተዘጋጀችም"-ኢራን | የእስራኤል ምርጫና ፍጥጫ ተጀመረ | ሀገራቱ ስምምነት ላይ ደረሱ | Gebeya Global

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ሰበር ዜና! "አሜሪካ ለንግግሩ አልተዘጋጀችም"-ኢራን | የእስራኤል ምርጫና ፍጥጫ ተጀመረ | ሀገራቱ ስምምነት ላይ ደረሱ | Gebeya Global

5 658 просмотров · 19 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
5 658 просмотров · 19 ч назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። በእስራኤል ምርጫ ኔታንያሁ ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ ከተቃዋሚዎቻቸው ጋር ዛሬ መፎካከራቸውን። ከትራምፕ ጋር ሲጸልዩ የታዩት ጳጳሳት ከፕሬዝዳንቱ ጋር መገናኘታቸው "እንደጸጸታቸው" መናገራቸውን። ኢራን፣ ፓኪስታን፣ ሳዑዲ እና ቱርክ የቀጣናውን ደኅንነት “ያለ ውጭ ጣልቃ ገብነት” ለማስጠበቅ መስማማታቸውን። ኢራን አሜሪካ ለድርድር አልተዘጋጀችም፤ በኑክሌር ፕሮግራማችን ላይ የምታቀርበው ክስ ሐሰተኛ ስትል መግለጿን ሳዑዲ አረቢያ ሦስት ባለስቲክ ሚሳይሎችንና አራት ድሮኖችን ጠልፋ ማውደሟንናና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። 🌍 Gebeya Global | Global News Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates. Benjamin Netanyahu is competing today against his opponents in the Israeli election to secure his power. Bishops seen praying with Trump stated that they "regretted" meeting with the President. Iran, Pakistan, Saudi Arabia, and Turkey agreed to maintain regional security "without external interference." Iran stated that the United States is not prepared for negotiations and that its allegations regarding Iran's nuclear program are false. Saudi Arabia intercepted and destroyed three ballistic missiles and four drones, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe #GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #IsraelElection #Netanyahu #IsraeliPolitics #MiddleEastNews #Elections #Trump #USPolitics #Bishops #ChurchAndState #TrumpNews#MiddleEastSecurity #Diplomacy #Iran #SaudiArabia #Turkey #Pakistan #RegionalCooperation #IranNuclear #USIranRelations #NuclearDeal #IranDiplomacy #InternationalNews #SaudiArabia #AirDefense #BallisticMissiles #DroneDefense #DefenseNews