ቦርጭ እንዳይወጣብኝ ገንፎ አቆምኩ አልኩት! መጨረሻው አስገራሚ ሆነ🔥
Muler Family
0:00 / 0:00
ቦርጭ እንዳይወጣብኝ ገንፎ አቆምኩ አልኩት! መጨረሻው አስገራሚ ሆነ🔥
21 846 просмотров · 1 день назад
Muler Family
12,5 тыс. подписчиков
21 846 просмотров · 1 день назад
ሰላም የ Muler Family ቤተሰቦች! እንደምን አላችሁ?
በዛሬው ቪድዮያችን ሙለር ኪችን ውስጥ ገንፎ እየሰራ ሳለ ያልጠበቀውን አስገራሚ ፕራንክ ይዘንበት መጥተናል! «ከአሁን በኋላ ቦርጭ እንዳይወጣብኝ ገንፎ መብላትም ሆነ ጡት ማጥባት አቁሜያለሁ፤ ለልጅህ ፎርሙላ ግዛ» ብዬ ስነግረው የነበረው ያልተጠበቀ ምላሽ እና የፈጠረው አስቂኝ ክርክር ምን ይመስል እንደነበር አብረን እንከታተል።
እናንተስ በአራስነት ወቅት ቅርፅን ስለመጠበቅ እና ጡት ስለማጥባት ምን ታስባላችሁ? በኮሜንት ላይ ሃሳባችሁን አካፍሉን!
ቪድዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረጋችሁን እና የ Muler Family ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ! ❤️
#MulerFamily #prank #ethiopiancomedy #EthiopianFamily #vlog #coupleprank #habeshayoutube