Christian song| እለዋለሁ ክብሬ| Apostolic Church of Ethiopia
Iso Yisehak Ab
0:00 / 0:00
Christian song| እለዋለሁ ክብሬ| Apostolic Church of Ethiopia
18 628 просмотров · 4 года назад
Iso Yisehak Ab
35,9 тыс. подписчиков
18 628 просмотров · 4 года назад
ከመስከረም 21-23/2014 በተዘጋጀ የሐዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የእናቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የመዘምራን አገልግሎት
ግጥም/Lyrics
ዝም አልልም ለእርሱ ሰግዳለሁ
ለውለታው ሌላ ምን ከፍላለሁ
ዝም አልልም እርሱን አመልካለሁ
ለውለታው ሌላ ምን ሰጣለሁ
የተጎበኘ ምሕረቱን ያየ
በፍቅሩ ብዛት ዛሬ ላይ ያለ
ያመጣል እንጂ ክብርን አንስቶ
ክብሩ የሆነውን የሱስን አይቶ
እለዋለሁ ክብሬ ክብሬ ነው ክብሬ
እለዋለሁ ሞገሴ ሞገሴ ነው ሞገሴ