የኢትዮጵያን ቀጣናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ያረጋገጠ እና የወደፊት ፍኖተ ካርታን የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስት ምስረታ ንግግር | PM Abiy Ahmed
EBC
0:00 / 0:00
የኢትዮጵያን ቀጣናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ያረጋገጠ እና የወደፊት ፍኖተ ካርታን የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስት ምስረታ ንግግር | PM Abiy Ahmed
10 583 просмотра · 7 ч назад
EBC
2,19 млн подписчиков
10 583 просмотра · 7 ч назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ወቅት ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር፣ ኢትዮጵያ በተለያዩ የዓለም እና የአህጉር ቀጣናዎች ያላትን ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪነት በግልጽ ያሳየ መሆኑ ተረጋገጠ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን እንደገለጹት፣ ይህ ንግግር የመደመር መንግስት በቀጣይ ለሚያከናውናቸው ሁለንተናዊ የልማት እና የዲፕሎማሲ ስራዎች እንደ ግልጽ ፍኖተ ካርታ የሚያገለግል ጠንካራ ሀገራዊ መልዕክት ያዘለ ነው። ንግግራቸው የትላንቱን ታሪካዊ መሠረት ያሳየ፣ የዛሬውን ነባራዊ ሁኔታ በግልጽ እንድናውቅ የረዳ እና የነገዋን የበለጸገች ሀገር አቅጣጫ በጥልቀት የጠቆመ መሆኑን ምሁራኑ አስምረውበታል።ይህ ስትራቴጂያዊ መመሪያ የሀገሪቱን የከፍታ ጉዞ በጽኑ መሰረት ላይ የሚገነባ መሆኑ ታውቋል።
#Ethiopia #PMAbiyAhmed #WolaitaSodoUniversity #Medemer #Roadmap #Diplomacy #EthiopianNews #ebc #etv #ebcdotstream #news