Перейти к содержимому

እንግሊዝኛን ቀላል በሆነ መንገድ ይማሩ | Learn English Through Movies

ቀላል-KelalEnglish

0:00 / 0:00

እንግሊዝኛን ቀላል በሆነ መንገድ ይማሩ | Learn English Through Movies

5 784 просмотра · 3 нед. назад
ቀላል-KelalEnglish
323 подписчика
5 784 просмотра · 3 нед. назад
እንኳን ወደ Easy English ከኛ ጋር በደህና መጡ! ❤️🎬 በዚህ ቪዲዮ የእንግሊዝኛ ቋንቋን በፊልም አይነት ውይይቶች እና በተለመዱ አገላለጾች እንማራለን። 10 ጠቃሚ የእንግሊዝኛ አገላለጾችን ከአማርኛ ትርጉማቸው ጋር ይማሩ፤ አጠራራቸውን ይለማመዱ እና በዕለታዊ ንግግር ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ይረዱ። 📚🗣️ ✨ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፦ ✅ 10 ጠቃሚ የእንግሊዝኛ አገላለጾች (Useful English Expressions) ✅ የእንግሊዝኛ አጠራር (Pronunciation Practice) ✅ የእንግሊዝኛ አገላለጾች ትርጉም በአማርኛ ✅ በዕለታዊ ንግግር የሚጠቅሙ አገላለጾች (Daily English) ✅ እንግሊዝኛን በቀላሉ የመማር ልምምድ 💡 እንግሊዝኛን በደስታ እና በቀላሉ ከእኛ ጋር ይማሩ! 👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ፣ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ፣ እና ተጨማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ለማግኘት Easy English ከኛ ጋር ን Subscribe ያድርጉ! ❤️🔔 💬 Question for you: ከቪዲዮው ውስጥ የትኛውን አገላለጽ በጣም ወደዱት? ከታች በComment ይጻፉ! 👇 #EasyEnglish #LearnEnglishThroughMovies #LearnEnglishInAmharic #AmharicToEnglish #EnglishForEthiopians #EnglishExpressions #እንግሊዝኛ #EasyEnglishከኛጋር #mara