Перейти к содержимому

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአፍሪካ ለውጥ ለፈጠሩት የፖለቲካ ራዕይ ምስጋና ይገባቸዋል - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር

EBC

0:00 / 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአፍሪካ ለውጥ ለፈጠሩት የፖለቲካ ራዕይ ምስጋና ይገባቸዋል - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር

353 просмотра · 1 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
353 просмотра · 1 ч назад
በዓድዋ ድል መታሰቢያ “ለዕድገት መምራት፦ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ የአፍሪካ መጻኢ የኢኮኖሚ መሐንዲሶች” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሕዝብ እና በተቋማት መካከል ድልድይ በመሆን ማገልገል እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። ሊቀ መንበሩ በንግግራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአፍሪካ ለውጥ ለፈጠሩት የፖለቲካ ራዕይ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፤ የአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 የተቀናጀ የፖለቲካና የዴሞክራሲ ሥርዓት መፍጠር እንዳለበት መደንገጉን በመጠቆም ፓርቲዎች በፖሊሲ የተደገፈ የሕዝብ አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው አብራርተዋል። #MahmoudAliYoussouf #AfricanUnion #AfricanPoliticalPartiesSummit #AdwaVictoryMemorial #PMAbiyAhmed #Agenda2063 #ebc #etv #ebcdotstream #news