Перейти к содержимому

አቶ እስክንድር ነጋ ከአፋብን ጋር በተያያዘ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ? | BBC News አማርኛ

BBC News አማርኛ

0:00 / 0:00

አቶ እስክንድር ነጋ ከአፋብን ጋር በተያያዘ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ? | BBC News አማርኛ

52 242 просмотра · 18 ч назад
BBC News አማርኛ
146 тыс. подписчиков
52 242 просмотра · 18 ч назад
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የድርጅቱ የፖሊሲ እና ስትራቴጂ መመሪያ ኃላፊ የነበሩት አቶ እስክንድር ነጋ “በፈጸሙት ህገወጥ ተግባር ምክንያት ከአባልነት የተሰናበቱ መሆኑን” አሳውቋል። ቀደም ብለው መልቀቂያ ያስገቡት አቶ እስክንድር በጉዳዩ ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic   ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...