ህይወት ከወዳጅ ጋር ይጣፍጣል ! | ከቴዎድሮስ ካሳ ጋር |
Hareg Podcast
0:00 / 0:00
ህይወት ከወዳጅ ጋር ይጣፍጣል ! | ከቴዎድሮስ ካሳ ጋር |
3 026 просмотров · 1 год назад
Hareg Podcast
6,08 тыс. подписчиков
3 026 просмотров · 1 год назад
ሰላም ያ'ገር ሰው !
ቴዎድሮስ ካሳ ነው የዛሬ እንግዳችን ። ገጣሚ ነው ቴዎድሮስ ! 'የዱር አበባ' የምትሰኝ የግጥም መፅሀፉን በቅርቡ ነው ለአንባቢ ያበቃው ። የምርቃት ስነ ስርዓቱም እጅግ ያማረ ሆኖ አልፏል ። ከንባቡ ከህይወት ምልልሱና ከኪናዊ ልማዱ እየመዘዘ ከነዋል አቡበከር ጋር ያደረገውን ቆይታ እንድትመለከቱ ጋብዘናል ።
ቤተሰብ እንሁን ።